የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Cooperative Bank of Oromia
Bid Closing Date:
23/01/2026 02:00
Bid Opening Date:...